Thursday, July 4, 2013

አቶ በረከተ ስምኦን የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ ሚንስትር፣ሆነው ተሾሙ

አቶ በረከተ ስምኦን የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ ሚንስትር፣ሆነው ተሾሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ሁለት የመንግስት የስራ ሀላፊዎችን ሾሙ አዲስ አበባ፣
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሁለት የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡
በዚሁ መሰረትም፡፡
፩። አቶ በረከተ ስምኦን የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ ሚንስትር፣
፪። አቶ ኩማ ደመቅሳ የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ ሚንስትር፣
ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚንስትር ጽ፨ቤት አስታውቋል፡፡
አቶ በረከት ስምኦን የመንግስት ኮመኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ሃላፊ ሚኒስትር የነበሩ ሲሆን አቶ ኩማ ደመቅሳ ደግሞ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የነበሩ መሆናቸው ይታወሳል፡፡

No comments: