Saturday, April 30, 2016

On Ethiopia's Charges of Terrorism Against Political Leaders

Press Statement
John Kirby
Assistant Secretary and Department Spokesperson, Bureau of Public Affairs
Washington, DC
April 29, 2016

The United States is deeply concerned by the Government of Ethiopia’s recent decision to file terrorism charges against Oromo Federalist Congress (OFC) First Vice-Chairman Bekele Gerba and others in the Oromia region who were arrested in late 2015.
We again urge the Ethiopian government to discontinue its reliance on the Anti-Terrorism Proclamation law to prosecute journalists, political party members, and activists, as this practice silences independent voices that enhance, rather than hinder, Ethiopia’s democratic development.
We commend Ethiopian officials for pledging to address legitimate grievances from their citizens and acknowledging that security forces were responsible for some of the violence that took place during the protests in Oromia; however, the government continues to detain an unknown number of people for allegedly taking part in these protests and has not yet held accountable any security forces responsible for alleged abuses. This undermines the trust and confidence needed to produce lasting solutions.
We urge the Ethiopian government to respect due process of those detained by investigating allegations of mistreatment, by publicly presenting the evidence it possesses against them, and by distinguishing between political opposition to the government and the use or incitement of violence. We reaffirm our call on the government to protect the constitutionally enshrined rights of its citizens, including the right to participate in political parties, and we urge the Government to promptly release those imprisoned for exercising these rights.

Source: state.gov

Eritrea, Ethiopia worst journalist jailers in Sub-Sahara

By Tesfa-Alem Tekle
April 29, 2016 (ADDIS ABABA) – Eritrea and Ethiopia have respectively continue to become Africa’s leading jailers of journalists, according to a new survey released Thursday by an independent watchdog.
JPEG - 13.1 kb
A Sudanese journalist covers her mouth with a piece of paper bearing the word ’NO’ during a hunger strike held by journalists in Khartoum on November 4. 2009
The US-based Freedom House said governments of the two east African countries continue to show little tolerance to dissent and as a result have the highest number of imprisoned journalists in sub-Saharan Africa.
Despite the release of 10 imprisoned journalists in 2015, the report said Ethiopia continued to repress all independent reporting, and remained the second-worst jailer of journalists in sub-Saharan Africa, after Eritrea.
The report noted for the Journalists in East and Southern Africa suffered from a sharp increase in political pressure and violence in 2015.
In the midst of Burundi’s political crisis in May, which stemmed from the president’s pursuit of a third term, nearly all independent media outlets were closed or destroyed. The loss of these outlets, especially radio stations that had been the main source of information, resulted in a dearth of reporting on critical issues. Extensive intimidation and violence against journalists by the regime of President Pierre Nkurunziza and his supporters drove many into exile.
According to the report for East Africa, the run-up to early 2016 elections in Uganda featured an increase in harassment of journalists attempting to cover opposition politicians. In Kenya, greater government pressure in the form of repressive laws, intimidation, and threats to withdraw state advertising resulted in a reduction in critical reporting on President Uhuru Kenyatta and his cronies.
Ethiopia, Eritrea, Sudan. South Sudan, Somalia and Djibouti were listed amongst the last 20 African countries designated by the group as not free Media.
According to the group, Press freedom saw decline to its lowest point in 12 years in 2015, as political, criminal, and terrorist forces sought to co-opt or silence the media in their broader struggle for power.
Sudan and Egypt were also listed amongst world countries which has suffered biggest decline in press freedom in the year 2015.
The survey showed that only 13% of the world’s population (fewer than one in seven people) enjoy a free press where coverage of political news is robust, the safety of journalists is guaranteed, state intrusion in media affairs is minimal, and the press is not subject to onerous legal or economic pressures.
41% of the world’s population has a partly free press, and 46% live in not free media environments.
The varied threats to press freedom around the world are making it harder for media workers to do their jobs, and the public is increasingly deprived of unbiased information and in-depth reporting.
“Steep declines worldwide were linked to two factors: heightened partisanship and polarization in a country’s media environment, and the degree of extralegal intimidation and physical violence faced by journalists” it said.
Ghana, previously the only free country on the continent’s mainland, suffered a status decline to Partly Free.
Founded in October 1941, Freedom House is a US-based non-governmental organization (NGO) that conducts research and advocacy on democracy, political freedom, and human rights.
The group is a US Government funded independent organisation which conducts surveys on political rights and civil liberties in 195 countries around the globe.
(ST

Thursday, April 28, 2016

የኢንተርኔት አጠቃቀም ረቂቅ ህግ እንዲወጣ የተደረገው ተቃዋዎችንና ጋዜጠኞችን ለመቆጣጠር ነው ተባለ


በቅርቡ በኢትዮጵያ ረቅቆ ለምክር ቤት የቀረበው የኢንተርኔት አጠቃቀም ህግ በአገሪቱ ያሉትን የመንግስት ተቃዋሚዎችን፣ ጋዜጠኞችን እና የድረ-ገጽ ተጠቃሚዎችን ድምፅ ለማፈን ሆን ተብሎ የታቀደ ህግ እንደሆነ በኬንያ የሚታተመው ኦኬ አፍሪካ የተባለው ጋዜጣ ዘገበ። በኢትዮጵያ የቀረበው አዲስ የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ ተብሎ የሚጠራው ረቂቅ ህግ በብዛት የሚሰራጩ የጹሁፍ መልዕክቶችን ተቀብሎ ማሰራጨት በወንጀል እንደሚያቀጣ ያትታል።
በኬንያ የሚታተመውና ኦኬ አፍሪካ የተባለው ጋዜጣየቡና አገር እንጂ በቅርቡ የኢሜይል አገር የማትሆነው ኢትዮጵያየጹሁፍ መልዕክቶችን በድረ-ገጽ ወይም በስልክ በብዛት የሚያሰራጩ ዜጎችን እስከ 5 አመት ድረስ በሚደርስ እስራት እንደምትቀጣ ዘግቧል።
ኮምፒውተር ወንጀል አዋጅበመባል የሚታወቀው ይኸው ህግ፣ የጹሁፍ መልዕክቶችን በማስታወቂያ መልክ፣ እንዲሁም ፎቶና ቪዲዮ በብዛት የሚያሰራጩትን ለመቆጣጠር እንደወጣ በመግለጽ፣ አንድ ሰው ሆን ብሎ ሌላ ሰውን ወይም ቤተሰቡን ቪዲዮ በመስራት፣ ድምፁን ወይም ምስሉን በማሰራጨት ማስፈራራት፣ አደጋ ማድረስ፣ ወይም ስም ማጥፋት እንደወንጀል ተቆጥሮ እስከ ሶስት አመት በሚደርስ እስር እንደሚያስቀጣ፣ እና ጉዳዩ ከባድ ከሆነ እስከ 5 አመት በሚደርስ እስራት እንደሚያስፈርድ ኦኬ አፍሪካ በዘገባው አስፍሯል።
በተጨማሪም የወሲብ ምስሎችን ማሰራጨት፣ ስርቆትን ማበረታታትና እና ኮምፒውተር መጥለፍ በተለምዶ ወንጀል ቢሆኑንም፣ በዚህ ህግ የተካተተውተቃውሞ መጥራትወይምህዝብን ማተራመስየሚለው ሃረግ ግን አስገራሚ እንደሆነ ጋዜጣ የረቂቁን ክፍል በማጣቀስ ገልጿል።
ኦኬ አፍሪካ እንደዘገበው፣ የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ በህግ ደረጃ መውጣቱ መንግስት ጋዜጠኞችን፣ ጦማሪያንና፣ በኢንተርኔት የሚጠቀሙትን የመንግስት ፖሊሲ ተቺዎችን ሁሉ ገጽታዬን ያበላሹብኛ ብሎ ስለሚሰጋ ህጉን ለማስፈራሪያነት እንደሚጠቀምበት አክሎ ገልጿል።
በኢትዮጵያ የኢንተርኔት ወንጀል ህግ የወጣው፣ መላው የኦሮሚያ ክልል በተቃውሞ ስትናጥ መቆየቷን ተከትሎ እንደሆነ ጋዜጣው ገልጾ፣ በተቃውሞው ወቅት የድረ-ገጽ ተጠቃሚዎች በመንግስት ሃይሎች የተገደሉትን ዜጎች በመልዕክት መላላኪያ በሆኑ እንደትዊተር፣ ዋትስአፕ፣ እና ፌስቡክ በመሳሰሉ በመቀባበላቸውና ወንጀሉን በማጋለጣቸው እንደሆነ አመልክቷል።
ጋዜጣው በታንዛኒያ ውስጥም የመንግስት ሰራተኞች የማህበራዊ መገናኛ ብዙሃንን በስራ ሰዓት እንዳይጠቀሙ በመከልከል በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን የሚደረገውሃሜትከስራ ያስባርራል ሲል ባለፈው መጋቢት የወጣውን ህይ ዋቢ በማድረግ ዘግቧል። በተመሳሳይ መልኩም የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን ማገድ በሌሎች የአፍሪካ አገሮች በዋናነት የሚስተዋል እንደሆነ ገልጾ፣ ዜጎች በዚምባቡዌ፣ በጋምቢያ፣ በኡጋንዳና በኮንጎ ብራዛቢል የድምፅ መጭበርበር፣ ማስፈራራት፣ እና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች እስርን በተመለከተ ተቃውሞኣቸውን እንዳያሰሙየጸጥታ ችግር ሊኖር ይችላልበሚል ሰበብ የማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን እንደሚዘጉ ጋዜጣው ዘግቧል።


የሰው አገር ማምሻ እንጂ ማደሪያ አይደለም!!

በአንድ የታሪክ ሂደት አስገዳጅነት በተከሰተ ሁኔታም ይሁን ተፈጥሮ በቸረው ልዩነት እንደ ጌጣችን ልናየው የሚገባን ታሪካችንን አንዱ ከሌላው የተመረጠ የተሻለ ቆንጆ ጸጉረ ዞማ አፍንጫ ሰልካካ ጎበዝ ተዋጊ ታላቅ ሕዝብ ወርቅ ሕዝብ .......ወዘተ የመሳሰሉ በጣም ኋላ ቀር የሆኑ ዘረኛ ቅጽላዊ ማበላለጦችን በሕዝባችን መሃል በአለንበት በሃያ አንደኛው ዘመን ማዳመጡ ጆሮ ያሳምማል አንገት ያስደፋል ተስፋ ያጨልማል ፡፡ ይህ አይነት አላስፈላጊ ወገንተኝነት ቆመንለታል ለሚሉት ክፍል ከሌላው ወገኑ እንዲነጠልና የጥቃት ኢላማ እንዲሆን ከመርዳት ባሻገር የሚጠቅመው ነገር የለም ፡፡
በእርግጥ በማንኛውም ወገናችን ላይ በተናጠል የሚደርሰው በጎም ይሁን ጉዳት የጋራችን መሆኑን መቀበል አለብን፡፡ የማንኛውም ክፍል ወጋናችን በተናጠልና በተራ በሚደርስበት መሰቃየት መታሰር፣ መፈናቀል መጋዝ መዋረድ ለሌላውም ህመም ሆኖ ሲሰማው ኖርዋል ፡፡ ለመፍትሄውም አብሮ ተዋድቋል ታግሏል አብሮ በደም የተሳሰረ አንድነት ገንብቷል ፡፡ ያም እየተደናቀፈም ቢሆን ወደፊት ይቀጥላል ፡፡
ለሰባዊ መብቶች (human rights)መቅደም ስንታገል ዘር ሃይማኖት ቀለም ጾታ ታላቅነት ጀግነት የመሳሰሉትን ``እንደ መለኪያ `` አስቀምጠን ሳይሆን ወይም በቡድንና በግለሰብ የተደራጁና ያልተደራጁ በሚል ስሌት ከፋፍለን ሳይሆን በዚህ ምድር ላይ ለተፈጠረ ለሰው ልጅ የተሰጠው ተፈጥሮዋዊ መብቱ የተጣሰ በመሆኑ ብቻ ነው ፡፡
በሌላው ወገናችን ላይ የሚደርሰው፣ እስር፣ እንግልት ፣ስደት፣ መፈናቀል የሚሰማን የእኛ በምንለው ላይ ብቻ ሲደርስ ከሆነ ? የሌላው ወገናችን ስቃይና መከራ እንደራሳችን የማይሰማን ከሆነ ? ሕዝባችንን ያስተሳሰረውን ሰንሰለት እየበጣጠስን ለጎጣችን ለመንደራችን ብቻ የምንጨነቅ ከሆነ፣ በእውነት እንደ ናዚዎቹ በዘረኞች በሽታ እንደተለከፍን መቀበል አለብን ፡፡
አሁን የምናደርገው እንቅስቃሴ ብቻ በቂ አይደለም፡፡ በእርግጥ በታሪካችን ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ህብረት አሳይተናል፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያዊያን ስንነካ እንደ ንብ ግር ብለን ህብረታችንን እናሳያለን፡፡ ግን ይህ ብቻ በቂ ነው ወይ?
መፍትሄውን ለማበጀት እስከ ጥግ መሄድ አለብን በሰው አገር ተቀምጠን መኩራራቱ መፍትዬ አይሆንም።የሰው አገር ማምሻ እንጂ ማደሪያ አይደለም!!!
ባጠቃላይ ይህን ሁሉ ዘርፈ ብዙ የጋራ ችግራችንን፣ ለማስወገድና አደጋውን ለመከላከል የምንችለው፣ ባልሆነ ተስፋ እራሳችንን በማታለል ወይም በእልህ እነሱ በሄዱበት የጎጥ መንገድ በግልባጩ ተጉዘን ሳይሆን ሰከን ብለን ትግላችንን ሳናቀዘቅዝ ትጥቃችንን ሳናላላ ለዋናው ብሔራዊ ደህንነታችን ስንል መለስተኛ ልዩነቶቻችንን በይደር አቆይተን ``cease-fire`` ይህች ሓገር እንደ ሃገር እንድትቀጥል የምንፈልግ የአንድነት ሃይሎች ጋባዥ ሳይጠራን አስተናጋጅ ሳያስፈልገን፣ ግርግር ድግስ አሜሪካ ኦባማ እያልን ``መቀላወጥ`` ሳናበዛ እንደ ጥንቱ አባቶቻችን ተፈላልገን ተጠቃቅሰን ተሰባስበን ተደራጅተን፣ ብሔራዊ አጀንዳችንን ቀርጸን በጋራ አምርረን መታገል ስንጀምር ብቻ ነው፡፡
ከሰብኣዊ