Thursday, July 25, 2013

መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ ስለተፈናቀሉ ሰዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ፃፉ


መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ ስለተፈናቀሉ ሰዎች ለጠቅላይ 

ሚኒስትሩ ደብዳቤ ፃፉ


34
ከቤንሻንጉል-ጉምዝና ከደቡብ ክልሎች ለተፈናቀሉ አርሶ አደሮች ጉዳይ መፍትሔ እንዲሰጡ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ የፃፉት ደብዳቤ ምላሽ አለማግኘቱን ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች አስታወቁ፡፡
የአርሶ አደሮቹ ጉዳይ መፍትሔ የሚያገኝ ከሆነ መንግሥትን ለመክሰስ በጀመሩት ሂደት እንደሚገፉበትም ተቃዋሚዎቹ መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ ጠቁመዋል፡፡
ሁለቱ ፓርቲዎች ለዚሁ ዓላማ በዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም የሚመራ የጠበቆች ቡድን ማዋቀራቸው ይታወሣል፡፡
Source:www.VOA.com

No comments: