Monday, July 29, 2013

የETVድርማው ይበቃል

           የETVድርማው ይበቃል


የሼክ ኑሩ ድራማ ነው ::ሀገር እንዱህ ሆናለች ገበሬው የህይወቱ ህልውና 

መሬቱ ነው :: የልጆቹ ! የከብቶቹ የጎተራው ሲሳይ መሬቱ ነው :: ይህን 

ህልውናውን ከማጣት ከመነጠቅ ካድሬዎችን ተከትሎ ሼክ ኑሩን የገደሉ አሸባሪዎች 

!!! ምናምን ብሎ ወደ ቤቱ ቢመለስ ይቀለዋል :: እኛ ደግሞ መረጃው ስላለንና 

የወያኔን አረመኔያዊ የገዛ ህዙbuን የፈጀበት የታሪክ ህያው ማስረጃዋች ስላሉን ! 

የሼክ ኑሩ ድራማ ነው :: እንላለን :: ወያኔ ሆይ !!! ወዴት ወዴት የአንድነት 

ፓርቲን ህዝባዊ የነፃነት ትግልም ከሼክ ኑሩ ጋር ለማያያዝ ከንቱ የውርደትና ቅሌት 

መንግስታዊ ንቅዘት በቃ :: አንድነትን ተከትሎ ሰልፍ የወጣው የደሴ ህዝብ የ 22 

አመታት ዘረኝነትና የጭቆና አገዛዝ ያንገሸገሸው ህዝብ እንጂ መሬትህን ትነጠቃለህ ! 

ማዳበሪያ አይሰጥህም የተባለ አራሽ ገበሬ አይደለም :: እናም የሼክ ኑሩ ነፍስ 

ዳክመንተሪ ቢሰራበት !ሰልፍ ቢወጣበት ! ድራማው ድራማ ነው :: ወያኔ ሆይ !! 

BAHRDAR ለተጨፈጨፉ ንፁሀኖች ያላዘንክ ሼክ ኑሩ ምነው አንገበገቡህ ???? 

ድራማው ስለተጋለጠ ነውና ቀጣy ለፖለቲካ ትርፍ ተብሎ ሊቀጠፉ የታቀደባቸው 

ንፂሀን ነፍሳችn ይበቃል እንበል ..ድርማው ይበቃል...:::::

No comments: