Monday, July 29, 2013

እሺ!....እስከመች?

            እሺ!....እስከመች?

“የኢሀአዴግ መንግስት ግብርን ባሻው ሰዓት ባሻው መጠን ይጨምራል፤እሺ! ነዳጅ 

ዋጋ ይጨምራል፤እሺ!ጋዜጠኞችን ባሸባሪነት ከሶ ያስራል፤እሺ!ተቃዋሚዎች ሀገር 

እያጠፉ ስለሆነ መታሰር፣መባረር፣መታገድ አለባቸው፤እሺ! የአለም ባንክ ከኢትዮጵያ 

በብዙ ቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ተዘርፏል የሚለው ውሸቱን ነው፤እሺ!  የእምነት 

መሪዎቻቹን የምንመርጥላቹ ዕኛ ነን፤እሺ!የፓርቲ አባላት ያልሆኑትን የስራ እድል 

አታመቻቹላቸው፤እሺ!መሬት ለውጭ ባለሃብት የምንሰጠው ለልማቱ ስለሚጠቅመን 

ነው፤እሺ!ከጎረቤት ሀገራት ጋር ጦርነት ልናደርግ ነው፤እሺ!ጦርነቱን ልናቆም 

ነው፤እሺ!ለልማት ስለምንፈልገው መሬታቹን ለቃቹ ውጡ፤እሺ!በኢትዮጵያ ያለው 

ችግር የፖሊሲ ሳይሆን የማስፈፀም ነው፤እሺ!ለልማት ገንዘብ ታዋጣላቹ፤እሺ!እሺ!

እሺ!እሺ!እሺ!.................እስከመች?"

No comments: