Wednesday, July 31, 2013

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ሦስተኛ ምሥክር ተሰማ

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ሦስተኛ ምሥክር ተሰማ

Temesgen Desalegn
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት በዛሬ ውሎው መንግሥትን በሃሰት በመወንጀል እና ስም ማጥፋትን ጨምሮ በተለያዩ ክሦች የተወነጀለውን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝን ጉዳይ ተመልክቷል፡፡ጋዜጠኛው የተወነጀለባቸው ፅሁፎች የግል አስተያየቶችና ሙያዊ መሠረትን የተከተሉ መሆናቸውን የምሥክርነት ቃላቸውን የሰጡት ሦስተኛው የተከላካይ ምሥክር አስረድተዋል፡፡ፅሁፎቹ ለሕጋዊነት አፅንዖት በመስጠት ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስ መሞከሩን መስክረዋል፡፡
ሂደቱን የተከታተለው መለስካቸው አምኃ ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ አድምጡት፡፡

No comments: