Saturday, July 27, 2013

የውሸት ፋብሪካ



አንድ ሰው ETV ምንድነው? 
ካላቹ ETV የኢትዮጲያ ህዝብ 
በሚከፍለው ግብር እየተዳደረ 
ተጠሪነቱ ግን ለኢትዮጲያ ህዝብ 
ሳይሆን ለገዚው ፓርቲ የሆነ 
ለሆዳቸው ያደሩ ጋዜጠኛች 
የሚሰሩበት በጣም ደባሪ 
የፕሮፖጋንዳ ማሽን ነው በሉት::

ከሁሉም አስከፊ የሆነው ደግሞ 
ከ80 ሚሊዮን በላይ ባሉበት 
በዚች ትልቅ ሀገር ውስጥ 
ብቸኛው የቴሌቪዥን ጣብያ 

መሆኑ ነው
አስቡት 80 ሚሊዮን ህዝብ ከጠዋት እስከማታ በሳምንት 7 ቀን የውሸት 
ፕሮፖጋንዳ እያየ ነው የኖረው በዚህም የተነሳ ብዙ ወገኖች ይሄን ውሸት 
ተቀብለውታል..ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል አይደለም የሚባለው በ ETV 
እንጂ በነሱ አንፈርድም…እኛ የምናቀው ግን ቢያንስ የበኩላችንን ማድረግ 
እንችላለን፣ እድሜያችንን ሁሉ በትችትና በጥላቻ መጨረስ የለብንም የ ETV ውሸት 
በቃን! በቃ! በቃ! በቃ! ታድያ ምን እናርግ? ለመፍትሄ እንዘጋጅ እንወያይ 
በውይይት እና በመመካከር የተደረገ ነገር መጨረሻው ያማረ ነው፣ሀሳባቹን 
comment ሳጥኑ አካፍሉን ETVn ለመጣል ውሸቶቹን ለመግታት መፍትሄው 
ምን ይመስላቹሃል?………It’s time to act NOW!!!!!!
pls share

No comments: