Monday, July 29, 2013

አንድነት ፓርቲ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ዓ.ም በአምስት የክልል ከተሞች 

ለሚያደርጋቸው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎችና ህዝባዊ ስብሰባዎች ለሚመለከታቸው 

የመንግስት አካላት አስፈላጊውን የማሳወቅ ተግባር እንደጨረሰ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው 

በመጪዎቹ ቀናት በባህር ዳር፣በጅንካ፣በመቀሌ፣በአርባ ምንጭና በወላይታ ሶዶ 

ቅስቀሳ ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ከዋናው የአንድነት ጽ/ቤት እና ከየዞኑ 

የተውጣጡ ቡድኖችም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የተቃውሞ ሰልፍና ህዝባዊ ስብሰባ 

ወደ ሚደረግባቸው አካባቢዎች መንቀሳቀስ ጀምረዋል፡፡

 ‪#‎milionsofvoicesforfreedom‬‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎UDJ‬

No comments: