Wednesday, July 31, 2013

የመለስ ራእይ


የመለስ ራእይ ሊያነቡት የሚገባ
አቶ ዮሀንስ ታደሰ የቀድሞው የአዲስ አበባ መስተዳደር ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩና በመስተዳዳሩ የግንባታ ፍቃድና ክትትል 

ሀላፊ የነበሩ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በመኖርያ ቤቶች ግንባትታ ወይም REAL STATE መሬት ከያዙት ውስጥ ከአንድ - 

ሶስተኛው (1/3) ማለትም 33% የሚሆኑት የትግራይ ተወላጆች መሆናቸውን አጋለጡ :: በሕንጻ እና ሆቴል ግንባታ 

መስክም ይበልጥ ወጥነት በትግራይ ተወላጆች ዘንድ ይታያል.. ቦሌ መድሃኒያለም አካባቢ መቀሌ ተብሎ የሚጠራውም 

አካባቢው በትግራይ ተወላጆች መያዙን በመሆኑ ነው ብለዋል....እንዲሁም በ 22 ማዞሪያና ካሳንችስ አካባቢ የሚገኙት 

ህንጻዎች በአብዛኞቹ በትግርኛ ተናጋሪዎች መያዙን አመልክተዋል

በትግራይ ተወላጆች ተይዘዋል ተብለው ከተዘረዘሩት የሪል ስቴት ኩባንያዎች ውስጥ....ሳትኮን ኮንስትራክሽን;አምባሳደር 

ሃላፊነቱ የተወሰነ የግ.ማህበር: አካካ የሪል ስቴት:ክንዴ ሃጎስ የሪል ስቴት:ተክለ ብርሃን አንባዬ ሪል ስቴት: ጊፍት 

ትሬዲንግ:ሲቲ ዋይድ ኢንጂነሪንግ:አሴ ትሬዲንግ: ስብሃቱ እና ቤተሰቡ ይጠቀሳሉ...


የአቶ ዮሐንስ ታደሰን ሙሉ ቃለ መጠየቅ ከዚህ ላይ ያዳምጡ :: http://welkait.com/audio1/

yohanes_taderese_on_tplf_30-07-2013.mp3

No comments: