Saturday, July 27, 2013

ፍትህን ፍለጋ

                       "ፍትህን ፍለጋ"



የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ከታሰሩ ድፍን አንድ አመት 

ሐምሌ 10 ቀን ያስቆጠሩ ሲሆን የታሰሩበትን የግፍ አንድ አመት በማስመልከት 

"ፍትህን ፍለጋ "የተሰኘ አዲስ ዶክመንተሪ ፊልም ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

የኮሚቴዎቻችንን ጉዞ የሚተርከው ይህን ዶክመንተሪ ሁላችንም ልንመለከተው 


ይገባል!!!

ልብ የሚያደማ ዶክመንተሪ!!!

ሁላችንም ይህን ዶክመንተሪ በሲዲ በማባዛት ለሁሉም ፍትህ ናፋቂ ኢትዬጲያዊ 


እንዲዳረስ እናድረግ!!



No comments: