Monday, July 29, 2013

ሰበር ዜና

                    ሰበር ዜና


                    ======== 


አቶ ጌታቸው ገ/ስላሴ የከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊ ፣አቶ ወልዳይ የተባሉና የመቀሌ ዞን 

የፀጥታ ኃላፊ እንዲሁም ከመቀሌ ወጣቶች ማህበር ተወከልኩ ያለ ግለሰብ የአንድነት 

አመራሮቸን በመጥራት “መንግስት አጠቃላይ ግምገማ ላይ ስለሆነ የፀጥታ ኃይል 

እትረት አለብን” በማለት ሰላማዊሰልፍ ማድረግ አትችሉም ብለዋቸዋል፡፡ የአንድነት 

አመራሮችም መልሳቸሁ ህግ የተከተለ አይደለም፤ እኛ ህገመንግስታዊ መብታችንን 

ጠይቀናል በየትኛውም ሁኔታ ሰልፉን አንደርዝም፡፡” የሚል ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

No comments: