Sunday, July 7, 2013

የአንድነት አመራሮች ለህዝባዊ ንቅናቄው ወደደቡብ ክልል አመሩ

የአንድነት አመራሮች ለህዝባዊ ንቅናቄው ወደደቡብ ክልል አመሩ

-------------------------------------------------------------------
አንድነት ፓርቲ በይፋ ጀመረውን ህዝባዊ ንቅናቄ በደቡብ ክልል ለማስቀጠል 
የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ያካተተው የመጀመሪያው ቡድን ስራው ጀመረ፡፡
በአንድነት ፓርቲ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ስዩም መንገሻና በምክትላቸው አቶ 
ዳንኤል ሺበሺ የተመራው ይኸው ቡድን በተለያዩ የደቡብ አካባቢዎች ለህዝባዊ
 ንቅናቄው አስፈላጊውን ቅድመሁኔታ በማመቻቸት ላይ መሆኑ ታውቋል፡

No comments: