ኢቲቪ በፀረሽብር ህጉ ላይ ያዘጋጀውን
ውይይት ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉን በስልክ ለፓርቲዎች አስታወቀ፡፡ ውይይቱ
የተሰረዘው መንግስት በኢድ አል ፈጥር ዕለት በሙስሊም ወገኖች ላይ ያደረሰው
ግፍ በውይይቱ ወቅት እንዳይነሳ ሰግቶ እንደሆነ ተገምቷል፡፡
ውይይት ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉን በስልክ ለፓርቲዎች አስታወቀ፡፡ ውይይቱ
የተሰረዘው መንግስት በኢድ አል ፈጥር ዕለት በሙስሊም ወገኖች ላይ ያደረሰው
ግፍ በውይይቱ ወቅት እንዳይነሳ ሰግቶ እንደሆነ ተገምቷል፡፡
No comments:
Post a Comment