Thursday, August 29, 2013

"አዎን! በእርግጥም ህዝብ ሲሰደብ፣ ሲታሰር፣ ሲገረፍ፣ ሲደበደብ፣ 

ሲገደልና ሲሰደድ አንዳችም መናገርና መገሰጽ ያልቻለ የሃይማኖት አባቶች 

የጋራ ተቋም የቆመለት አላማ በአደባባይ ሲጣስ መደበቅን መርጡ ከቆመለት አላማ 

ውጭ ከበዳዮች ጋር ሲሰለፍ ማየት የሚያሳዝን እውነታ ነው! ከተቋሙ ጀርባ 

ያለውን ረጅም እጅ እንድንማትርም ያለጥርጥር ያደርጋል! አንድ ነገር ግን እንበል 

በዚሁ ጉባኤ ስም የተጠራው ሰልፍ ግዚያዊ ሽፋኑ አክራሪነትን መቃወም ነው 

ተብሏል፡፡ የህዝበ ሙስሊሙ የመብት ጥያቄ የትኛውንም ሁኔታዎች 

በጭፍን መከተልን እና በጭፍን ማግለልን እንደስልት ተከትሎ አያውቅም፡፡ 

የእሁዱን ሰልፍም እንደከዚህ ቀደሙ በጥልቀት ይፈትሸዋል በአላህ እገዛም ለጉዟችን 

መልካምን ይወስናል፡፡"DY

No comments: