Saturday, August 24, 2013

መንግስት ካድሬዎችን በመሰብሰብ ስልጠና መስጠቱ ታወቀ፡፡


መንግስት ካድሬዎችን በመሰብሰብ ስልጠና መስጠቱ ታወቀ፡፡

መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኙትን ለሆድ አደር የሆኑ ካድሬዎቹን በመሰብሰብ 

ትናንትናና ዛሬ ልዩ ስልጠናና ቅፅ 09 የተሰኘ መታወቂያ ለአምስት አመት 

የሚያገለግል የአባልነት መታወቂያ መስጠቱን የ"FOH" ምንጨች ገለጹ፡፡

ለነሃሴ 26 በእለተ እሁድ በአዲስ አበባ በእያንዳዱ ወረዳ አስር አስር ሺ ሰዉ 


ባጠቃላይ በአዲስ አበባ ሁለት መቶ ሺ ሰዉ አሸባሪነትን እንዋጋ! በሚል ርዕስ 

ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቁን የ"FOH" ምንጮች የገለጹ ሲሆን 

ሰልፉንም የሚመሩት የትናንቱንና የዛሬዉን ስብሰባ በመካፈል ቅፅ 09 የተሰኘ 

መታወቂያ የታደላቸዉ አባሎች እንደሆኑ ምንጮች አክለው ለ"FOH" ገልጸዋል፡፡

ድል ፍትህ ለተጠማው የኢትዬጵያ ሙስሊም!!!

አላሁ አክበር!!!

source:-FOH

No comments: