Friday, August 23, 2013

ሰበር ዜና በአንዋር መስጂድ የጁምአ ሰላት ይሰግዱ የነበሩ ሙስሊምቸ ተደበደቡ፡፡

ሰበር ዜና

በአንዋር መስጂድ የጁምአ ሰላት ይሰግዱ የነበሩ ሙስሊምቸ 

ተደበደቡ፡፡

በአንዋር መስጂድ የጁምአ ሰላታቸውን በመስገድ ላይ የነበሩ ሴት እህቶቻችን 


እንደተደበደቡ ምንጮች ገለጹ፡፡

ዛሬ ጁምአ ሰላት በአንዋር መስጂድ በመስገድ ላይ የነበሩ ሴት እህቶቻችንን መስገድ 


የምትችሉት ግቢ ውስጥ ነው ከግቢ ውጪ አንጥፋችሁ አትሰግዱም በማለት 

ሰላታቸው በመስገድ ላይ እያሉ በፖሊስ ሀይሎች ክፍኛ መደብደባቸውን ምንጮች 

የገለጹ ሲሆን ብዙዎቹ ሰላታቸውን አቋርጠው ለመሄድ እንደተገደዱ ምንጫችን 

አክሎ ገልጽዋል፡፡ ከተደበደቡት ንጹሀን እህቶቻችን መካከል የተፈነከቱም እንዳሉ 

ምንጮች አክለው ገልጸዋል፡፡ ድል ፍትህ ለተጠማው የኢትዬጵያ ሙስሊም!!!

No comments: