Sunday, August 25, 2013

ኢሕአዴግ በአዲስ አበባ ሰልፍ ሊጠራ ማቀዱ ተሰማ

ሳምንት እሁድ ኢሕአዴግ በአዲስ አበባ ሰልፍ ሊጠራ ማቀዱ 

ተሰማ

እሁድ ዕለት (ነሐሴ 26/2005)

የኢሕአዴግ የወረዳ ፓርቲ አባላት

ከየወረዳው ቢያንስ 10,000 ሰዎች የሚገኙበት፣ “አክራሪነትን” ለማውገዝ 

የሚያስችል ሰልፍ እንዲቀሰቅሱ መመሪያ  እንደተሰጣቸው የዞን ዘጠኝ ምንጮች 

ገለጹ። ኢሕአዴግ ሰልፉ እንዲካሄድ ያቀደበት ቀን ሰማያዊ ፓርቲ ሁለተኛ ሰልፉን 

ለማካሄድ ያቀደበት ቀን መሆኑ ይታወቃል።

No comments: