ሰበር ዜና ከኢሳት
ወያኔ 30 ለሚሆኑ በአዲስ አበባ ለሚገኙ
ኢንባሲዎች እና ቆንስላ ጽፈት ቤቶች የአደጋ ጊዜ
መልእክት አስተላልፉል፡፡ ወያኔ በመልእክቱ
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ለአንድ አመት ከስድስት ወራት በላይ ያረጉትን ተቃውሞ ለማዳፈን እንዲሁም መብታቸውን በጉልበት ለመጨፍለቅ በኢድ
በአል ምግንያት በማድረግ ድምጻቸው እንዳያሰሙ እና እንዳይቀጥሉ አስቦ ነው፡፡ ይሄን የሽብር ጥቃትም በእምነት ተቋማት እና በህዝ ትራንስፖት
ላይ ለመፈጸም የታቀደ ነው፡፡
No comments:
Post a Comment