በሰሞኑ በሚደረጉ ተቃውሞ
በሰሞኑ በሚደረጉ ተቃውሞ ፌደራል በመምሰል የሙስሊሞችን
ደም የሚያፈሱት መከላከያ ስራዊት መሆናቸውን የውስጥ
ምንጮች ገልጸዋልአክለውም ከየካምፑ ተውጣጥተው ለዚህ
ማፊያ ስራ የዋሉት ወታደሮችአሁንም ወደቦታቸው
አለመመለሳቸውን ምንጮቹገልጸዋል ማፊያው መንግስት የሐገር
መከላከያ ስራዊቱን ለኢትዮዺያ ሙስሊሞች የሐይማኖቴ
ይከበርልኝ ጥያቄው እንደመደፍጠጫ እየተጠቀመበት መሆኑን
ታዛቢዎቹ ገልፀዋል:
No comments:
Post a Comment