Andenat Ethiopia
Saturday, August 10, 2013
ሰበር ዜና
ሰበር ዜና
====================
የታሰሩ አባሎችን ለማስፈታት የሄዱት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሳሪስ ፔፕሲ አካባቢ በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ታሰሩ፡፡ የፖሊስ ምንጮች እንደገለፁት በአዲስ አበባ እስሩ እንዲፈፀም ትዕዛዝ ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ግርማ ካሳ ናቸው፡፡
#
Millionsofvoicesforfreedom
#
Ethiopia
#
UDJ
#
ADDISABABA
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment