Saturday, August 10, 2013

የመጨረሻው ሰዓት ደረሰ እንዴ?

የመጨረሻው ሰዓት ደረሰ እንዴ? የሀገር መሪ ሲዋሽ ያሳፍራል። አቶ መለስ ኮሚኒስት ስለነበሩ ቢሸመጥጡ; ቢዋሹ አይገርመኝም። አይደንቀኝም። እኚህ 'ትልቅ' ሰው ግን ቢያንስ በየሳምንቱ የእግዚያብሄርን ደጅ ይጠኑ እንደነበረ በግሌ አውቃለሁ። አሁን ከሃይማኖት የለሽ የህወሀት አለቆቻቸው ውሸት ተጠመቁና መለኮታዊውን ሃይል ካዱት። የእየሱስን ትተው የቄሳርን መንገድ መረጡ፡፡ በቁመታቸው ልክ መቅጠፉ; መዋሸቱ እንዴት ተመቻቸው? ህውሀቶች ግን አበዛችሁት። ለእኚህ የቀድሞ 'ሃይማኖተኛ' ሹፌሩም; ጠባቂውም; አማካሪውም; ደሞዝ ከፋይውም ከእናንተ ሆኖ ጭራሽ 'ጋዜጤኛ'ም ከእናንተ?
PM Hailemariam Dessalegn advised anti democratic movement advocates
PM Hailemariam Dessalegn advised anti democratic m

No comments: