Friday, December 18, 2015

ጉድ በይ አዲስ - ዳዊት ሰለሞን


ቪኦኤ " አሁን በደረሰኝ ዜና " ብሎ ምሽቱን እንደተናገረው ከሆነ በአሁኑ ሰአት አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በዋናው በርና በአምስተኛ በር " ፌደራል ፖሊስ " የሚል አርማ የተፃፈባቸው ትላልቅ አውቶብሶች ቁመዋል ።የትራፊክ ሞተሮችና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የፀጥታ ሀይሎች ቦታውን ከበውታል ይለናል።
ያው ለሊቱን ተማሪዎቹ መኝታ ክፍል በመግባት የተለመደውን አፈሳቸውን ያከናውናሉ፡፡ተማሪዎቹ የታፈኑ ጓደኞቻቸው ደህንነት አሳስቧቸው ጥያቄ ባቀረቡ ‹‹ትላልቅ አውቶብሶች ተዘጋጅተውላቸዋል››፡፡
ግን እንዴት ነው የስድስት ኪሎ ተማሪዎች ሲመቱ አራት ኪሎ፣ምንሊክ፣መነንና ምስካየ ህዙናን የሚማሩ ወንድሞቻቸው የማይሰማቸው ይመስላቸዋል ?


No comments: