Monday, December 14, 2015

በምእራብ አርሲ በአዳባ ከተማ የመንግስት ሃይሎች ያለምንም ርህራሄ ህዝቡን እየጨፈጨፉ ይገኛሉ


የአጋዚ ወታደሮች ጭፍጨፋቸው አባብሰዉታል። የኦሮሚያ ፖሊስ ሕዝቡ ላይ አልተኩስም በማለቱና ብዙዎቹ ዩኒፎርማቸዉን አውልቀው ተቃዉሞዉን በመቀላቀላቸው ወያኔ አጋዚን ጦር አስገብቶ ህዝቡ ላይ ትልቅ ጭካኔ እየፈጸመ ነው።

እስከአሁን ድረስ በኦሮሚያ 75 በላይ ዜጎች የተገደሉ ሲሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ ከፍተኛ ድብደባ ተፈጽሞባቸዋል።

እንደዚያም ሆኖ ተቃዉሞው ዛረ ቀጥሏል;


No comments: