Monday, December 21, 2015

ሰበር አፈትልኮ የወጣ መረጃ !!! ሼር ያድርጉት

የኦህዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ክልሉን ለቀው እንዲወጡ ጠየቁ
የአጋዚ ጦር በህዝቡ ላይ የወሰደውን እርምጃ በጽኑ አውግዘዋል። የኦሮሞ ህዝብ በአጋንንት ተመስሎ ተሰድቧልና ተሳዳቢው ባለስልጣን ይቅርታ ይጠይቅ ብለዋል። 
መንግስት ለሞቱት ዜጎች ሃላፊነቱን እንዲወስድና ለህዝብ ጥያቄ መልስ እንዲሰጥ አሳስበዋል
በአዲስ አበባ የሚገነቡት ፎቆች የማን ናቸውሲሉም ጠይቀዋል።
አርጅተናል አልቻልንም ስልጣናችንን እናስረክብ ያሉ አመራሮችም አሉ
በሚስጢር የተቀው ድምጽ ኢሳት እጀ ገብቷል።


No comments: