Friday, December 18, 2015

በትላንትናው እልት በሱሉልታ በስፋት ዲሾች ሲነቀሉ ነበር።


የሕዝብን መሰረታዊ ጥያቄ ከመመለስና ፖለቲካዊ መፍትሄ ከመፍለግ ይልቅ አገዛዙ ያለፈበትንና እና ያረጀበትን ምን ያህል ተስፋ እንደቆረጠና እንደደነገጠ ነገሮች ከቁጥጥር ዉጭ እንደሆነበት የሚያሳይን ታክቲኮች እየተጠቀመ ነው። ከነዚህም መካከል በጠራራ ጸሐይ የአገሪቷን ሕግ መንግስት በመናድና በመጨፍለቅ የዜጎችን ቤት እንደ ወንበዴ ሰብሮ በመግባት እየፈጸመ ያለው ዲሾችን የመንቀል አሳፋሪ ዘመቻ ነው።


በትላንትናው እልት በሱሉልታ በስፋት ዲሾች ሲነቀሉ ነበር።

No comments: