Thursday, December 17, 2015

ሰበር ዜና በአሜሪካ ግቢ ወያኔ እራሱ ያጠመደውን ቦምብ አሸባሪ ያጠመደው ቦምብ ያዝኩ በማለት ህዝቡን እያመሰ ነው ።

በአሜሪካ ግቢ ወያኔ እራሱ ያጠመደውን ቦምብ አሸባሪ ያጠመደው ቦምብ ያዝኩ በማለት ህዝቡን እያመሰ ነው  
በአዲስ በአዲስ ከተማ /ከተማ በተለምዶ በአሜሪካ ግቢ ራስ ስዩም ሆቴል አጠገብ ወደ አርባምንጭ ከተማ ጭነት የሚጫንበት ቦታ አካባቢ በሚገኘው ራህመት ኤጀንሲ በር ላይ ኮድ 3 የታርጋ ቁጥር 73189 በሆነ አንድ |የጭነት ማመላለሻ አይሱዙ ጎማ ስር የአጅ ቦምብ ተጥሎ ያዝኩ በማለት ህዝቡን እያመሰ ይገኛል

No comments: