ይህ ግፍ የሚፈፅመው ሶሪያ ወይም ሱዳን ወይም ሌላ ሀገርላይ ሳይሆን በገዛ ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ የኣንተም የኣንችም ወገን ወንድም እና እህት የሆኑት የኦሮሞ ወጣቶች ናቸው
የኢትዮጵያውይነት መገለጫው ይህንን ግፍ ለማቆም ጥረት ማድረግ ስንችል ነው
ኣንድን ሀገር ኣስተዳድራለሁ የሚል መንግስት ይህንን ግፍ መፈፅም ሲያቆም ነው
ዛሬ ኣገዛዙን የሚደግፍ ሰወች ይህንን ድርጊት መቃወም ስንችል ነው ኣለበለዛ
ዛሬም ወደፊትም ያስተዛዝበናል!!!
No comments:
Post a Comment