Thursday, August 18, 2016

አዲስ አበባ እሁድ ነሐሴ 15 ቀን አብዮት አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ፥ የወያኔን የበከተ ስርዓት በቀይ ካርድ ለማሰናበት ዝግጅቷን ጨርሳለች !



አዲስ አበባ እሁድ ነሐሴ 15 ቀን አብዮት አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ፥ የወያኔን የበከተ ስርዓት በቀይ ካርድ ለማሰናበት ዝግጅቷን ጨርሳለች ! በአሁን ሰአት ቀያይ ወረቀቶች ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች እየተበተኑ (እየታደለ) ይገኛል።
በእሁዱ ሰልፍ በጎንደር በመላው የኦሮሞ የባህርዳር በጋምቤላ በሱርማ በኮንሶ ..............በአጠቃላይ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገደሉት የወገኖቻችን ሞት የኛም ሞት ነው በኢትዮጵያ ምድር የሚፈሰው ደም የኛ ደም ነው የወገኖቻችን ጥያቄ የኛም ጥያቄ ነው የወገኖቻችን እስራት የኛ እስራት ነው ......... በማለት፥ የወያኔን ዘረኛ እና ፋሽታዊ አገዛዝ በቃ ለማለት አብዮት አደባባይ የማይቀርበት ቀጠሮ ተቀጣጥረዋል !
ከቻሉ ምስሉ ሼር ማድረግ በተጨማሪ ዳውንሎድ በማድረግ በዋትሳፕ እና በቫይበር ለወዳጅ ዘመዶቹ ያጋሩ !
ምንጊዜም ድል የሕዝብ ነው


No comments: