Sunday, August 7, 2016

በባህርዳር ፍልሚያው ቀጥሎአል።


በባህርዳር ፍልሚያው ቀጥሎአል። በአባይ ማዶ ታንኮች ወጥተዋል። አጋዚ በጭካኔ እርምጃ እየወሰደ ነው። ህዝቡ በአንድነት እየተዋደቀ ነው።
እስካሁን 40 በላይ ወጣቶች ተጎድተው በፈለገ ህይወት እና በጋምቢ ሆስፒታሎች መተኛታቸውን ነዋሪዎች እየተነጋሩ ነው። ዳባትም ተቃውሞም በርትቷል። በአዲስ አበባም በርካታ ወጣቶች እየታፈሱ ነው። 
የአጋዚ ወታደሮች ጭካኔ የተሞላበት እርምጃ መውሰዳቸውን ተከትሎ የባህርዳር ህዝብ መላው ኢትዮጵያዊ እንዲነሳ ጥሪ እያቀረቡ ነው።

No comments: