Saturday, August 6, 2016

የአዲስ አበባውን ሰልፍ በቁጥጥር ስር ለማዋል ወያኔ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው

አዲስ አበባውን ሰልፍ በቁጥጥር ስር ለማዋል ወያኔ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው፣ የውጭ ዲፕሎማቶች እና ጋዜጠኞች እንዳይሰሙ ስለሚፈለግ እንደሌሎች አካባቢዎች ተኩስ ከፍተው ሰው ባይገድሉም ጭካኔ የተሞላበት ድብደባ እየፈጸሙና ወጣቶቹን እያፈሱ ይገኛሉ።
ፖሊሶች በተናጠል የሚሄደውን ሰልፈኛ እየተደበቁ እየያዙ ጭካኔ በተሞላበት እንደልማዳቸው እየደበደቡና እያፈኑ ነው፡፡





No comments: