ሰማያዊ ፓርቲ የተቃውሞ ሰልፍ ለማካሄድ ያቀረበውን ጥያቄ ተመልክቶ ዝርዝር መረጃዎችን እንድንሰጥ በተጠየቅነው መሰረት መረጃዎችን የገለፅን ሲሆን የከተማ አስተዳደሩ የከንቲባ ፅ/ቤት ሀላፊና የሰማያዊ ፓርቲ የዞኑ አስተባባሪዎች ጋር በመነጋገር ሰልፉን ማካሄድ እንደሚቻል ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ የውል ስምምነት ለመፈራረም ዛሬ 10 ሰዓት ላይ ቀጠሮ ተይዟል፡፡
የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፉ እሁድ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ/ም ስለሚካሄድ መላው የባህርዳርና አካባቢው ነዎሪዎች በሰልፉ እንዲገኙ ፓርቲያችን ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፉ እሁድ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ/ም ስለሚካሄድ መላው የባህርዳርና አካባቢው ነዎሪዎች በሰልፉ እንዲገኙ ፓርቲያችን ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
No comments:
Post a Comment