Tuesday, June 21, 2016

Dere dawa to Addis road is blocked by massive protesters

Dere dawa to Addis road is blocked by massive protesters following the killing of 10th grade student yesterday.
The protesters also destroyed Selam Bus, a private company.

  ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ የሚወስደው መንገድ ተዘጋ። በጨለንቆ በትላንትናው ዕለት በተገደለችው 10 ክፍል ተማሪ ምክንያት በተቆጡ የአካባቢው ነዋሪዎች በተቀሰቀሰ ቁጣ ነው መንገዱ የተዘጋው። ከዚህም ባቻገር አንድ የሰላም ባስ ንበረት የሆነ አውቶብስ ላይም ጥቃት መድረሱ ተነግሯል።
13
12

No comments: