Monday, June 20, 2016

6 የፖሊስ ሰራዊት አባላት ተገደሉ!

በብሔራዊ መረጃ ትእዛዝ አደገኛ የግድያና የምርመራ ዘዴዎችን በመጠቀም ንጹሐን ኢትዮጵያዊያንን ሲያሰቃዩና እርምጃ ሲወስዱ የነበሩ ስድስት የብሔራዊ መረጃና ተደራቢ የፖሊስ ሰራዊት አባላት ሚስጥር እንዳያወጡ በሚል መነሻ ምክንያት በብሔራዊ መረጃዉ የዉስጥ ደንብና ክትትል የደህንነት ክፍል ትእዛዝ በተለያየ ወቅትና ግዜያት በተለያየ መንገድ መገደላቸዉን የዉስጥ ምንጮች አሳወቁ፡ 
1. ሙሉቀን ይርጋ

2. ሰለሞን ከድር

3. ሰብስቤ ዘረሰናይ
4.
10 አለቃ ስለሺ በርሄ
5.
10 አለቃ ደርቤ ጉታ
እንዲሁም አንድ ለግዜዉ ማንነቱ ያልታወቀ የመረጃዉ ክፍል ግለሰብን ጨምሮ አፋኞች፣ገራፊዎችና ገዳዮች ከነተሸከሙት የግፍ ሚስጥር መወገዳቸዉን ለማረጋገጥ ተችሏል።
ህወሃት በኢትይጵያ ህዝብ ላይ የሰራዉ የግፍ ጽዋ ሞልቶ መፍሰስ በመጀመሩ እርስ በእርስ መበላላቱ ወደ አደገኛ ቀዉስ እያመራ ለመሆኑ ሁኔታዎች ከማመላከታቸዉ በተጨማሪ ከላይ በስም ከተዘረዘሩት መካከል ሰብስቤ ዘረ ሰናይና ሙሉቀን ይርጋ በአደገኛ መርዝ መመረዛቸዉና ከብዙ ህመም በሗላ ህይወታቸዉ ማለፉን መረጃዎች አሳዉቀዋል፡፡
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
(
ጉድሽ ወያኔ )

No comments: