Tuesday, June 21, 2016

የኢህአዴግ ታጣቂዎች ንፁህ ዜጎችን መጨፍጨፍ ቀጥለዋል።

 Body of Sabrina Abdalla, the 10th grade student who was gunned down last night by government soldiers in Chalanqo, East Hararge. This morning the city has been engulfed with massive rally denouncing the killing.
ሳብሪና አብደላ ትባላለች። ከጥቂት ሳምንታት በፊት 10 ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳ ነበር። ቤተሰቧችን ለመርዳት መንገድ ላይ ሻይ በመሸጥ ላይ እያለች በኢህአዴግ ታጣቂዎች ዛሬ ጨለንቆ ላይ ተገድላለች። የወሰዳችሁት እርምጃ ተመጣጣኝ ነው ተብሎ በሰብአዊ መብት ኮሚሽነሩ እና በፓርላማው የተረጋገጠላቸው የኢህአዴግ ታጣቂዎች ንፁህ ዜጎችን መጨፍጨፍ ቀጥለዋል።

 

No comments: