Friday, May 27, 2016

የወያኔ ማለቂያ የሌለው ውሸቱ አሁንስ ሰለቸን

በምዕራብ ሸዋ የቡና ችግኝ በማፍላት ሥራ ላይ የተሰማሩ አርሶ አደሮች ተጠቃሚ እየሆኑ ነው ይላል የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት።
ላቲን አሜሪካን ውስጥ የምትገኘው ጉዋቱማላ ላይ የሚሰራውን የእርሻ ስራ በመንግስታችን ሚዲያ (ኢዜአ) በምዕራብ ሸዋ የቡና ችግኝ በማፍላት ሥራ ላይ የተሰማሩ አርሶ አደሮች አስመስሎ ማቅረብስ ምን ይባላል? ከዋሹ ምናለበት ተክሎቹን እንኳን የቡና ዛፍ ቢያደርጓቸው?

No comments: