Friday, May 27, 2016

የወያኔ የውሸት የመንገድ ተቋራጭ ፎቶግራፍ ተጋለጠ

የመንግስት ሚዲያ ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) ተሰርቷል ብሎ የሚያሳየው ገጠርና ከተማን የሚያገናኘው የመንገድ ፎቶ ቪየትናም ውስጥ የተሰራ መንገድ ሆኖ ተገኘ። የግንቦት 20 ድሎችን ማቆጠር አላስፈላጊ stress እየፈጠረ ነው። ዘጋቢ ትንሳኤ ገመቹ
የኢዜአ ድህረ ገጽ - የኢትዮጵያ መንገድ አስመስሎ ያቀረበው 
http://www.ena.gov.et/…/co…/k2/item/4210-2016-05-26-14-35-14
የቪየትናም ድህረ ገጽ (የመንገዱ ባለቤት የሆነችው ቪየትናም) 
http://diaoconline.vn/…/thong-xe-toan-tuyen-cao-toc-ha-noi-…
መቼስ /ሚሩ በደምብ አያዩም ብለው ነው።

 

No comments: