Saturday, May 28, 2016

በእስር ላይ የሚገኙት የፖለቲካ መሪዎች ግንቦት 20ን በመቃወም የረሃብ አድማ አደረጉ።

በእስር ላይ የሚገኙት የፖለቲካ መሪዎች ግንቦት 20 በመቃወም የረሃብ አድማ አደረጉ። ከቤተሰብ የመጣው ምግብ ተመልሷል።
"ዴሞክራሲ ፍትሕ እኩልነት እና ነፃነት የሌለው ስርዓት የኢትዮጵያን ሕዝብ 25 ዓመታት በጭቆና መግዛቱን መቃወማችንን ለመግለጽ የረኃብ አድማ መትተናል::" ብለዋል

No comments: