Friday, May 27, 2016

የወያኔ ባዶ ልማት ለ25 ዓመታት እና ድርቅ ያለ ሌብነት ተመልከቱት የግንቦት 20 ውጤትን !!

ኢትዮጵያ ባዶ መሆኗን የምታውቁት 25 ዓመታት ብቻውን የነገሰ መንግስት ባንግላዴሽ ከምትባል መናጢ ድሃ ሀገር የልማት ፎቶ ሲሰርቅ ነው። የተባለለት የቦሌ ለሚና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ዞን የሃይል ማስተላለፊያ መስመር ፎቶ የባንግላዴሽ የሃይል ማስተላለፊያ መስመር ነው። የግንቦት 20 ውጤት !! 

No comments: