Tuesday, May 17, 2016

የኢትዮጵያ መንግስት ውሸቱ አገርሽቶበታል።

የኢትዮጵያ መንግስት ውሸቱ አገርሽቶበታል።የሩሲያውን ስታዲዮም ፎቶ "የወለጋ ስታዲየም ግንባታ እየተፋጠነ ነው" ሲል ኢዜአ በስፖርት ዜና ክፍሉ ማቅረቡንና ለኢትዮጵያንዲጄ በውስጥ መስመር ከደረሱት መረጃዎች ጋር በማጣራት እውነቱን አቅርበናል። ኢዜአ የወለጋ ስታዲዮም" ነው ያለውን የሩሲያውን ስታዲዮም ፎቶግራፍ ከኮንስታራክሽን ፎቶግራፊ የፋይል ማህደር አግኝተነዋል። ይመልከቱ
stadi

የኢትዮጵያ መንግስት ውሸቱ

eza



No comments: