Friday, May 13, 2016

የጸረ ሽብር ታስክ ፎርስ በኤርትራ ድጋፍ የታጠቁ ሃይሎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ትጥቃቸውን አስፈታ"

ሕወሃት መንግስት ይህን ሁሉ የጦር መሳሪያ በሻዕቢያ አማካኝነት በኡጋንዳ አየር መንገድ አልፎ በኬንያ አቋርጦ ኢትዮጵያ ውስጥ ተያዘ ይለናል:: እስኪ ፎቶውን ተመልከቱና ፍርድዎን ይጻፉ (ፎቶ ምንጭ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት)
** በነገራችን ላይ መንግስት በኢቢሲ ላይ ማረኩኝ ብሎ የለቀቀw የጠመንጃ መዓት ፎቶው የተወሰደው የአሜሪካ ወታደሮች .. 2004 በኢራቅ፣ ፋሉጃ ውጊያ ወቅት ከአልቃይዳ ላይ የማረኳቸው መሳሪያዎች ፎቶ ላይ ነው:: እግዚኦ ውሸታቸው!

No comments: