Monday, April 20, 2015

Breaking News ESAT

ኢሳት ሊቢያ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር ቆይታ አድርጓል። የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው። 

ከ90 በላይ ኢትዮጵያውያን ISIS በቅርበት ከሚገኝበት አከባቢ ተደብቀው ከአስፈሪ ሞት ጋር ተፋጠዋል። እነዚህን ኢትዮጵያውያን ለማዳን ምን መደረግ አለበት? ኢትዮጵያውያኑ እንደነገሩን ምግብ ከቀመሱ ከሶስት ቀናት በላይ አልፏቸዋል፡፡ ሴቶችም በሌላ በተቆለፈ ክፍል ተደብቀዋል። የሚጠብቃቸው ሃይል የለም። ሞት በቅርበት አድፍጦባቸዋል። እንዴት ልንደርስላቸው እንችላለን? ኢሳት ከኢትዮጵያውያኑ ጋር ያደረገውን ቆይታ ያቀርብላችኋል።

No comments: