Monday, September 16, 2013

በኢትዮዽያ ለምትገኙ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ

በኢትዮዽያ ለምትገኙ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ ገዢው ፓርቲ በፌስቡክ ህዝብን ያነሳሳሉ ብሎ ያሰባቸውን በኢትዮዽያ ውስጥ የሚገኙ ወጣት 
የፌስቡክ ተጠቃሚዎችን ወደ ቃሊቲ ለመወርወር እየተዘጋጀ ነው :: ለስውር አላማው ይረዳው ዘንድ የonline user's location finder ሶፍትዌር 
በስራ ላይ አውሎአል ነገር ግን ይህ ሶፍትዌር የፌስቡክ ተጠቃሚዎችን ትክክለኛ መገኛ እና ቦታ ይፋ ማድረግ የሚችለው የፌስቡክ ተጠቃሚዎቹ ቻት 
በሚያደርጉበት ወቅት ነው :: እናም ወዳጆቼ የማታውቁትን ግለሰብ ቻት ከማድረግ በመቆጠብ እራሳችሁን ከወያኔ መንጋጋ አድኑ ::

No comments: