Saturday, September 21, 2013

ኢህአዴግና ኢቲቪ ‹‹ሰንደቅ አላማችን በአክራሪዎች አይደፈርም!›› እያሉን ነው፡፡

ኢህአዴግና ኢቲቪ ‹‹ሰንደቅ አላማችን በአክራሪዎች አይደፈርም!›› እያሉን ነው፡፡ እንደነሱ ከሆነ ‹‹አክራሪዎች›› የሚሏቸው እንኳ ሰንደቁን አልደፈሩትም፡፡ የሚደፍረው ቢኖር ከዚያ በላይ ያለ አንዳች ነገር ነው፡፡ ከአክራሪ ከፍ ሲል የምናገኘው ‹‹አሸባሪን›› ነው፡፡ እንደ አቶ መለስ ደግሞ ሰንደቅ አላማውን የሰደበው፣ የዘቀዘቀዘው፣ ያዋረደውና የደፈረው ሰው የለም፡፡ ታዲያ ኢቲቪና ኢህአዴግ አቶ መለስን ምን ሊሏቸውን ነው? ነው ሰው ከአክራሪና አሸባሪ በላይ ሲሆን ነው ‹‹ታላቅ፣ ባለራዕይ፣ ምርጥ…..›› የሚባለው?

No comments: