Monday, September 16, 2013

የወያኔ ወኪሎች የዩኒቨርሲቲ መምህር ወንድሙ መኰንን ላይ ሊያደርሱ ያሰቡትና ያቀዱት ጥቃት።

የወያኔ ወኪሎች የዩኒቨርሲቲ መምህር ወንድሙ መኰንን ላይ ሊያደርሱ ያሰቡትና ያቀዱት ጥቃት።


የወያኔ ወኪሎች የዩኒቨርሲቲ መምህር ወንድሙ መኰንን ላይ ሊያደርሱ ያሰቡትና ያቀዱት ጥቃት። የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ አድርጎ ሾሟቸው የነበረውን ሕዝብ በመክዳት ስልጣኔን ከምለቅ ቤተ ክርስቲያን ተዘግቶ ሕዝበ ክርስቲያንም ተበትኖ ሃይማኖቱም ቢሻው ጥንቅር ብሎ ይቅር በሚል አቋም የሰላምና የፍቅር ቦታ የሆነችውን ቤተ ክርስቲያን የጸብና የሁከት መድረክ ያደረጉት አባ ግርማ ከበደና ተከታዮቻቸው በ30 August 2013 በዕለተ ዓርብ ምሽት ስብሰባ በማድረግ፡ በትምሕርት ገበታ ላይ ሳለ ጀምሮ ላለፉት 22 ዓመታት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብዓዊ መብት መከበርና ለሰው ልጆች ነጻነት በመታገል በዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ድምጽ አልባ ለሆነው ሕዝባችን ድምጽ በመሆን እውነትን ፍንትው አድርጎ በመናገርና በመጻፍ የሚታወቀው የዩኬ ከፍተኛ ትምህርት አካዳሚ ሙሉ “Fellow of Higher Education” ወንድሙ መኰንን የቤተክርስቲያኗ አባል በሆነበትና አስቀድሶ በሚቆርብበት በርዕሰ አድባራት ለንደን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተፈጠረውን

No comments: