Friday, September 20, 2013

ገራችን በአሁን ሰአት ያለችበት አስከፊ የሆነ አስተዳደር ችላችሁ ሃላፊነታችሁን 

በትጋት እየተወጣችሁ ያላችሁ ኢትዮጲያውያን አብዛኛዎቻችሁ ቅን አስባችሁ 

ለአገራችሁ ካላችሁ ፍቅር ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ !!! በእርግጥ ግን እንደዚ 

አይነት ይሉኝታ ቢስ የሆነና ሊረካ በማይችል የዝርፊያ ሱስ የተጠመደ ወሮ በላ 

መንግስታዊ ቅርጽ ይዞ በተቀመጠበት ሁኔታ አገርን ማገልገል ይቻላል ???? 

የሚደከምለት አገርስ ከራስ ህይወት አልፎ የአባዛኛውን ኢትዮጲያዊ ጎስቋላ ኑሮ 

መቀየር ካላስቻለ ጥቂቶች በቀትር ቡና ቤት አዘግተው ከበሮ የሚመቱበት እና 

ሌላው የቆሼ ገንዳ ለቃሚ ሆኖ እንዲኖር ልዩነቱን በገሃድ እያሰፋ የመጣ ስርአትን 

ለመፍጠር ነው ?? ውሳኔው እንደየራሳችን የሚዛን የሚተው ቢሆንም ይህንን 

መንግስት ያንገዳግዳል ብላችሁ ያመናችሁበትን ሳትሳሱ አካፍሉ ምክንያቱም የሰሞኑ 

የወያኔ የፊስ ቡክ ዘመቻ ሃሳብ ምን ያህል እንደሚያስፈራቸው ማሳያ ነው !! በተረፈ 

የወያኔ ካድሬ በዚህ መረጃ ያለምንም ገደብ በሚፈስበት መድረክ የህዝብን አስተያየት 

ለማስቀየር የሚያደርጉት መፍጨርጨር <<ጨው ውሃ ልትቀዳ ወንዝ ወረደች ነው 

!!!!!!!

No comments: