ፕሮፌሰር ሕዝቄል
ጋዲሳ
በኬተሪን
ዩኒቨርሲቲ
ሚሺጋን
መምህር
ናቸው።
አልጃዚራን
ጨመሮ
በተለያዩ
ሜዲያዎች
እየቀረቡ
የኦሮሞዎች
ተቃዉሞን
በተመለከተ
የተቀረው
ኢትዮጵያዊም
ሆነ
የአላም
አቀፍ
ማህበረሰቡ
ትክክለኛ
መረዳት
እንዲኖር
ካደረጉና
እያደረጉ
ካሉ
የኦሮሞ
ልሂቃን
መካከል
በቀዳሚነት
የሚጠቀሱ፣
በኦሮሞ
ማህበረሰብ
ዘንድ
ብቻ
ሳይሆን
በተቀረውም
የኢትዮጵያ
ማህበረሰብ
ዘንድ
የተከበሩ
ምህሩ
ናቸው።
ከስምንት ወራት በፊት የኦሮሞ
እንቅስቃሴ
በአስደናቂ
ሁኔታ
የነጻነት፣
የዲሞክራሲን
እና
የፍትህ
ደዉል
በደወለ
ጊዜ
ፕሮፌሰር
ሕዝቄል
"የኦሮሞ
ተቃዉሞ
ጥያቄ
ከሌላው
ማህበረሰብ
ጥያቄ
ጋር
አንድ
አይነት
ነው።
ኦሮሞው
እንደሌላው
ጥይቄዎቹ
የፍትህ፣
የሰላም
የዲሞክራሲና
የልማት
ጥያቄዎች
ናቸው
" ማለታቸው
ይታወሳል።
ሰሞኑን
የኦሮሚያ
የሽግግር
ቻርተር
በሚል
፣
አክቲቪስት
ጃዋር
መሐመድ፣
እነ
ጋዜጠኛ
አበበ
ገላው
ባሉበት፣
በኦሮሞኛ
የተናገረዉና
ዋዜማ
ራዲዮ
የዘገው፣
ብዙ
እሳት
በመጫሩ
ትኩረቱን
ዜጎች
ለአንድ
ሳምንት
እንኳን
በቢሾፍቱ
በግፍ
ወደቁ
ወገኖች
ላይ
ከማተኮር
ዞር
እንዲሉ
አድርጓቸዋል።
በኦሮሞው
ማህበረሰብ
እና
በተቀረው
ማህበረሰብ
መካከል
የተጀመረውን
መቀራረብ
ላይ
አሉታዊ
ተጽኖ
ማምጣቱም
አልቀረም።
የኦሮሞው
ማህበረሰ
ኬላው
ኢትዮጵያዊ
ጋር
ተቃቅሮ
መቀጠሉ
ስልጣኑን
ለማቆየት
እንደሚረዳው
የተገነዘበው
ገዢው
ፓርቲ
ሕወሃትን
የጃዋርን
ንግግር
እንደ
ትልቅ
ገጸ
በረከት
ወስዶት፣
ካድሬዎቹ
በስፋት
እያራገቡት
ነው።
ምናልባት
በግብጾ
፣
ጥቂት
አክራሪዎች
ከተራ
የተወሰኑ
የግብጽ
ዜጎች
ጋር
ሆነው
የተናገሩትን
በመዉሰድ
ዶኩመንተሪ
እንዳዘጋጁትም፣
ጃዋር
በተናገረው
ላይ
ዶኩመንተሪ
ሊያዘጋጁም
ይችላሉ።
የሁኔታው አዝማሚያና
አካሄድ
ያልተመቻቸው፣
የኦሮሞ
ጥቅም
የሚጠበቀው
የሌላው
ጥቅም
ሲጠበቅ፣
የኦሮሞው
መብትየሚከበረው
የሌላው
መብት
ሲከበር
እንደሆነ
በሚገባ
የተረዱት
ፕሮፌሰር
ሕዝቄል፣
አገዛዙን
በማነቃነቅ
ረገድ
ትልቅ
ውጤት
ያስመዘገበው
የኦሮሞ
ተቃዉሞ
መስመሩን
እንዳልይለቅ፣
ለማድረግ
ምሁራዊ
ምክርና
ማስጠንቀቂያም
አቅርበዋል።
" የኦሮሞ
ሕዝብ
ትግል
በሀገሩ
አንደኛ
ዜጋ
የመሆን
እንጂ
ሌላ
ሀገር
የመገንባት
አይደለም።
ኦሮሞ
ከገነባት
ሀገር
ወዴት
ነው
የሚሄደው
? እንደዚህ
አይነት
ንግግሮችን
ስሰማ
በጣም
ነው
የሚያመኝ።
ኦሮሞ
ደሙን
ከስክሶ
የገነባትን
ሀገር
ትቶ
ወዴት
ነው
የሚሄደው?
እያደረግን
ያለነው
ነገር
ይህ
መስዕትነት
የተከፈለበት
ትግል
አላማውን
እንዳይስት
ንግግር
ከማድረግ
ዉጭ
"የኦሮሚያ
የሽግግር
መንግስት
" የሚባለውን
ነገር
አላውቅም
!!!" ይላሉ
ፕሮፌሰሩ""
ፕሮፌሰር ህዝቀየል
ጋብሳ
No comments:
Post a Comment