Saturday, March 14, 2015

Ethiopian Election 2007 - Political Parties Debate

የኢትዮጵያ ፌድራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በሐገሪቱ አማራጭ ቋንቋ ሥራ ላይ ይውል ዘንድ የሚጠቁም የምርጫ ማኒፌስቶውን አርብ ዕለት ይፋ አደረገ…
በፓርቲው ዋና ጽሕፈት ቤት ይፋ የሆነው ይህ ባለ 13 ገጽ ማኒፌስቶ በርካታ ጉዳዮችን የዳሰሰና ፓርቲው በመጪው ምርጫ ተፎካካሪ ያደርገኛል ሲል ተስፋ የጣለበት መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
የሕዝብ ብዛትን ባማከለ መልኩ በሀገሪቱ ሌላ አማራጭ ቋንቋ ስራ ላይ ይውል ዘንድ፣ ለብሄራዊ መግባባት እንደሚተጋ እንዲሁም በኢኮኖሚና ሌሎች ማሕበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ዝርዝር ነጥቦች በማኒፌስቶው ተካትተዋል..


No comments: