" ለ11 ዓመት የኢትዮጵያን መንግስት መክረናል:: አሁን ግን በቃን" ክሪስ ስሚዝ
" እትዮጵያ በጸረ ሽብር እንቅስቃሴው አጋር ብትሆንም የራሷን ዜጎች እያሸበረች ነው" ክሪስ ስሚዝ
************************************
https://www.yahoo.com/…/ss_rep.-smith-on-ethiopia-rights.ht…
https://www.yahoo.com/…/ss_rep.-smith-on-ethiopia-rights.ht…
የኒው ጀርሲ ኮንግረስ ማን የሆኑትና በውጭ ጉዳይ ዘርፍ የአፍሪካ ጉዳዮች ሊቀመንበር የሆኑት ክሪስ ስሚዝ-
"የኢትዮጵያ መንግስት እጅግ አብዝቶታል:: ላለፉት አስራ አንድ ዓመት መክረነዋል:: አሁን ግን በቃን:: መንግስት እየሰራ ያለው ሥራ አጸያፊ ነው:: እንዴት ሰው የገዛ ዜጋውን እንዲህ ያሰቃያል" ሲሉ ጠንካራ ወቀሳ አቅርበዋል::
ኢትዮጵያ የጸረ ሽብር ዘርፉ አጋር ብትሆንም : የኢትዮጵያ መንግስት በራሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸማቸው ልክ ያጡ በደሎች ግን ቀጠኛውን በአደገኛ ሽብር የሚያምስ ነው ::
http://chrissmith.house.gov/…/2016.9.13ethiopian_news_conce…
ስለዚህ የኢቶጵያ መንግስት የውጭ መርማሪዎችን ማስገባት አለበት:: የሰራውም ጉዳይ በገለልተኞች መመርመር አለበት " እያሉ ነው
ስለዚህ የኢቶጵያ መንግስት የውጭ መርማሪዎችን ማስገባት አለበት:: የሰራውም ጉዳይ በገለልተኞች መመርመር አለበት " እያሉ ነው
No comments:
Post a Comment