የሱማሌ መስተዳድር ከጎንደር ለተፈናቀሉ የትግራይ ተወላጆች ለማቋቋሚያነት 10 ሚሊዮን ብር ሰጠ ( ለገሰ) የሚል ዜና ሰማን ። ጉዳዩን በአዲስ አባባ ባንኮች ዘልቀን በመግባት ለማጣራት ወሰንን እና አጣራን ።
የሆነው አካውንት ቁጥር ተከፍቷል ተሰጠ በተባለበት ቀንም ሆነ ዛሬ አካውንቱ ዜሮ ገንዘብ ነው የሚያሳየው የተፃፈው ድረቅ ቼክ እንዲሁ ለፖለቲካ ፍጆታ የዋለ እንጂ በሱማሌ ክልል ስም ዲፖዚት የተደረገ ቤሳ ቤሲትን እንደሌለ ነው ። ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ? ባጭሩ የሱማሌን ህዝብ ከትግራይ ጎን ለማሰለፍ እና በሱማሌ ላይ ጥላቻና እና አለመግባባት እንዲፈጠር ለማድረግ ። በመረጃው ለተባባራችሁን ሁሉ ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ !
ትንሽ ለማብራራት
አዲሱ ሲስተም t 24 smart ይባላል ። ደረቅ ቼኩ ላይ ያለውን ቁጥር እዚህ ሲስተም ውስጥ ስትዶሉት በ t 24 የዚህ ቼክ አካውንት ቁጥር ምን እንደሆነ ያሳያል ። በተያያዥም ከዚህ ደረቅ ቼክ ጋር የተያያዙ የገንዘብ ልውውጦችንም ጭምር !
አዲሱ ሲስተም t 24 smart ይባላል ። ደረቅ ቼኩ ላይ ያለውን ቁጥር እዚህ ሲስተም ውስጥ ስትዶሉት በ t 24 የዚህ ቼክ አካውንት ቁጥር ምን እንደሆነ ያሳያል ። በተያያዥም ከዚህ ደረቅ ቼክ ጋር የተያያዙ የገንዘብ ልውውጦችንም ጭምር !
አንዳንድ ሰዎች የ Z አካውንትን አሰራር ሊያስረዱኝ ሞክረዋል ። ሆኖም ግን በአመቱ መጨረሻ ላይ (ነሃሴ) የሚያሳየው ይህ መሆን እንደሌለበትም አስረድተውኛል !
ገና በየቤታችሁ እንገባለን !
No comments:
Post a Comment