Tuesday, July 7, 2015

ኦባማ ከመጡ አይቀር ያነጋግሩን - ተቃዋሚዎች

ባራክ ኦባማ - የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት /ፎቶ ፋይል/

ተቃዋሚዎች የኦባማን ጉብኝት ተቃወሙ - እንዲያነጋግሯቸው ጠየቁ
የ2007ቱ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ሆኖ ባልተጠናቀቀበትና ሰብዓዊ መብቶች ሙሉ በሙሉ በተጣሱበት ሁኔታ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ማቀዳቸው የተሣሣተ ነው ሲሉ 3 ተቃዋሚ ፓርቲዎች አስታወቁ፡፡
ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ካልቀረ ግን ገዥውን ፓርቲና መንግሥትን ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚዎችንም ጭምር ሊያነጋግሩ ይገባል በማለት ለአሜሪካ ኤምባሲና በዚያም በኩል ለፕሬዚዳንቱ ደብዳቤ አስገብተዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Source: voanews

No comments: